እርጥበት የማያሳልፍ የፍራሽ ሽፋን
  • July 5, 2024 1:37 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
3,400 Br

እርጥበት የማያሳልፍ የፍራሽ ሽፋን ይዘንላችሁ መጣን
   
በውድ የገዙት ፍራሽ በልጆች ሽንት እየራሰ እና በተለያየ ምክንያት እየቆሸሸ አስቸግሮታል?? እንግዲያውስ ይህ ቴክኖሎጂ(የፍራሽ ሽፋን) ሁሉንም ችግሮች ይፈታሎታል

100% ፈሳሽ የማያስገባ/ Waterproof

እንደ ላስቲክ በፍፁም የማያቃጥል፤ ምንም አይነት የመንኮሻኮሽ ድምፅ የሌለው እጅግ ምቹ የፍራሽ ሽፋን

ፍራሾትን ሙሉ በሙሉ በመሸፈን ከመቆሸሽ፣ ከመበላሸት እና ከመቀደድ ይከላከላል

መታጠብ የሚችል እና በቀላሉ የሚደርቅ

ለእርሶ ወይም አራስ ሊጠይቁ ሲሄዱ  በስጦታ መልክ የሚያበረክቱት።

Size:- 1.20ሜ ፣1.50ሜ ፣ 1.80ሜ እና 2.00ሜ

Leave a Review

Load