እጅግ ዘመናዊ የሴራሚክ ድስቶች
  • January 14, 2025 12:44 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
9,600 Br

እጅግ ዘመናዊ ጥራታቸውን የጠበቁ የሴራሚክ ድስቶችን አስገብተናል።
ማብሰያ ብቻ ሳይሆን ማቅረቢያም የሚሆኑ
በፍፁም የማይሰበሩ
ሙቀትን አፍነው የሚይዙ
አንዴ ከጋሉ ቶሎ የማይቀዘቅዙ
ጥደዋቸው ቢተኙ እንኳን የማይዙ ናቸው

Leave a Review