ከጠንካራ ፕላስቲክ የተሰራ ቀላል የልጆች የመመገብያ  ወንበር
  • July 31, 2024 11:45 am
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
4,500 Br

ከጠንካራ ፕላስቲክ የተሰራ ቀላል የልጆች የመመገብያ  ወንበር
     
ቴብሉ የሚሰካ የሚነቀል

ልጆች በቀላሉ መመገብ እንዲለምዱ ይረዳቸዋል

ጠረጴዛው በአስተማማኙ የሚሰካ የሚነቀል
  እንዳይንሸራተት መሬቱን በፍሪክሽን
    አጣብቆ የሚይዝ ፕላስቲክ ተበጅቶለታል
ከ 6 ወር – 3 አመት እና ከዚያ በላይ የሚሸከም

Leave a Review

Load