- September 18, 2024 3:03 pm
- Other location, Addis Ababa, Ethiopia
2,800 Br
ዘመናዊ የልብስ ማስቀመጫ ቁምሳጥን
በቀላሉ የሚገጣጠም
ከቦታ ወደ ቦታ ለማንቀሳቀስ የሚመች
ቀላል ክብደት ያለው
ባለ ዚፕ የሸራ ልብስ ያለው
ፍሬሞቹ የብረት ቱቦዎች የሆኑ
መገጣጠሚያዎቹ ጠንካራ ካርቦኔትድ ፕላስቲኮች የሆኑ
ለቤትዎ ውበት የሚሠጥ
ቦታ የማይዝ ሲሆን
መደርደሪያው የብረት ሽቦ
ቁመት 175 ሳ.ሜ
የጎን ስፋት 105 ሳ.ሜ
ወርድ 45 ሳ.ሜ
- 12 views
- Add to Favourites
- Report Abuse
-
Share this Ad:
You must be logged in to post a review.