ዘመናዊ የልጆች መመገበያ ወንበር
  • July 3, 2024 4:12 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
14,000 Br

ዘመናዊ የልጆች መመገበያ ወንበር ባለ 4 አይነት አገልግሎት የሚሰጥ
እጅግ ዘመናዊ እና ጠንካራ የሆነ ።
ቁመቱ ዝቅ ከፍ የሚል መርዘም ማጠር የሚችል
ቀንቀን ማስተኛ የሚሆን ወደ ኾላ የሚለጠጥ
ለማስቀመጥ ቦታ የማይዝ የሚተጣጠፍ
ያለን ዉስን ፍሬ ነዉ ሳያልቅቦ ይፍጠኑ

Leave a Review

Load