የልብስ ቁምሳጥን
  • October 30, 2024 2:31 pm
  • Bole, Addis Ababa, Ethiopia
Latest
4,000 Br

የልብስ ቁም ሳጥን
ቀለል ያለ ከቦታ ወደ ቦታ ለማንቀሳቀስ የማያስቸግር
ተሰካኪ ብረቶች የሆኑ
ቁመት 175 ሳ.ሜ
የጎን ስፋት 130 ሳ.ሜ
ወደ ዉሰጥ 45 ሳ.ሜ
ልብሱ ሸራ  ሲሆን
በሩ በዚፕ ይዘጋል
ፍሬሙ የብረት ቱቦዎች ናቸዉ
መገጣጠሚያው ካርቦኔትድ የሆነ ጠንካራ ፕላስቲክ ነው
መደርደሪያው የብረት ቱቦዎች ናቸዉ

በፍጥነት ይዘዙን ባሉበት ቦታ
ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን

Leave a Review