የልጆች መቦረቂያ ባለክብ ምንጣፍ
  • February 3, 2025 7:32 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
Latest
2,500 Br

በተለያዩ ቀለማት ያሸበረቀ የልጆች መቦረቂያ ባለክብ ምንጣፍ

ከ 0 _ 1 አመት ላሉ ልጆች ይበልጥ ተስማሚ

ከላይ የተንጠለጠሉት ቶይሶች የህፃኑን ትኩረት ስለሚስቡ እነሱ ለመንካት በሚያደርገው ሙከራ ሁሉም አካሉ ይፍታታል

እርሶም የልጆን ለውጥ በቀላሉ ማየት ይችላሉ
     
በሳሎን ቤት በተንጣለለ ምንጣፍ ከልጅዎጋር አብረዉ መዋል ይችላሉ

Leave a Review