የልጆች መተኛ እና መቀመጫ ተነቃናቂ ወንበር
  • February 3, 2025 7:23 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
Latest
7,100 Br

የልጆች መተኛ እና መቀመጫ ተነቃናቂ
            ወንበር

በሶስት አንግል ወደ ኋላ የሚለጠጥ
            ከላይ ወደታች ቁልቁል የወረዱት

ቶይሶች ህፃኑን በሳቅ ያስፈነድቃሉ

ማኑዋሊ ወደፊት እና ወደኋላ እየተነቃነቀ       የሚያጫውት          

ከ 0-18 ኪሎ ግራም እስከ 3 አመት እና ከዚያ በላይ  መሸከም የሚችል

 በባትሪ የሚሰሩ በተኖችም በተለያዩ
       ድምፆች ህፃኑን ያባብላሉ

Leave a Review