የልጆች መንጋለያ ሶፋ
  • February 3, 2025 6:18 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
Latest
5,000 Br

የልጆች መንጋለያ ሶፋ
ልጆች እየተዝናኑ ሚቀመጡበት ምርጥ እቃ
ወፍራም ስፖንጅ
በተለያየ አይነት ምስል ቅርፅ ያላቸዉ
ሲሆን ለልጆች ጥሩ መንፈስን ይፈጥራሉ
አንዴ ከተቀመጡበት ወጡ ዉጡ ማይል
እናትም ስራዋን አቀላጥፋ ለመስራት እረፍት ሚሰጣት
ልጆችን ከእናት እቅፍ እናትንም ከስራ ጫና ሚያሳርፋት ይህ እቃ ከሌሎች መንጋለያ ሶፋ ሚለየዉ
1ኛ የተንጠለጠሉ ቶይሶች መኖሩን ልጆችን ይበልጥ ዘና ያረጋቸዋል

Leave a Review