የልጆች ባለፒያኖ መቦረቂያ ልጆች
  • July 3, 2024 3:22 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
5,300 Br

የልጆች ባለፒያኖ መቦረቂያ
ልጆች እግራቸውን ሲያንፈራግጡ ፒያኖውን ሲነኩት ፒያኖው ድምፅ
በማውጣት ልጆችን ያስፈነድቃል
ልጆች ከፍ ብለው መቀመጥ ሲችሉ ምንጣፉ ላይ ቁጭ ብለው ፒያኖውን እየመቱ ይጫወቱበታል
ፒያኖው ለብቻ መነቀል እና እየመቱት መጫዎቻ መሆን ይችላል

Leave a Review

Load