የሕፃናት መመገቢያ
  • February 3, 2025 6:41 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
Latest
850 Br

የእፃናት መመገቢያ

ጎድጓዳ ሳህን

የራሱ ክዳን ያለዉ

ልጅዎን በቀላሉ አልሚ ምግቦችን ወይም ደረቅ ምግቦች  ለመመገብ የምታስችል
       ልዩ ዕቃ
ፍራፍሬ፣ ድንች ጥራጥሬ … እና መሠል
     ምግቦች በቀላሉ ለመመገብ ሚያስችል

ቢወድቅ ማይሰበር የራሱመከላከያ ከርቭ ያለዉ

ምግቡን በትኛዉም አይነት ዳይሬክሽን ብናዟዙረዉ አይፈስም ወይም አይደፋም

እቺን ምርጥ እቃ ለልጆ በተመጣጣኝ ዋጋ ይሸምቱ

Leave a Review