የሾርባ ማቅረቢያ ሙሉ ሴት
  • December 30, 2024 1:54 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
5,000 Br

የሾርባ ማቅረቢያ ሙሉ ሴት

ሙሉ ሴራሚክ
1 ትልቅ ማቅረቢያ ከነ ማዉጫዉ እንዲሁም 6 አነስተኛ ማቅረቢያዎች ከነ መጠጫ ማንኪያ አንድ ላይ
ከብረት የተሰራ የራሱ ማስቀመጫ ያለዉ
ከንፁህ ሸክላ የተሰራ፣ዉብና ማራኪ እቃ
ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ የሚሰጡት

 

Leave a Review