- January 13, 2025 10:18 am
- Other location, Addis Ababa, Ethiopia
4,000 Br
የዋተር ፕሩፋ የፍራሽ ሸፋን ቴክኖሎጂ ከትራስ ልብስ ጋር
በተመሳሳይ ምርት እንዳይታለሉ:-
ኦሪጅናል የፍራሽ ሽፋናችን ከትራስ ልብስ ጋር ነው የሚገቡት
በውድ የገዙት ፍራሽ በልጆች ሽንት እየራሰ እና በተለያየ ምክንያት እየቆሸሸ አስቸግሮታል?? እንግዲያውስ ይህ ቴክኖሎጂ(የፍራሽ ሽፋን) ሁሉንም ችግሮች ይፈታሎታል
100% ፈሳሽ የማያስገባ/ Waterproof
እንደ ላስቲክ በፍፁም የማያቃጥል፤ ምንም አይነት የመንኮሻኮሽ ድምፅ የሌለው እጅግ ምቹ የፍራሽ ሽፋን
ፍራሾችን ሙሉ በሙሉ በመሸፈን ከመቆሸሽ፣ ከመበላሸት እና ከመቀደድ ይከላከላል
መታጠብ የሚችል እና በቀላሉ የሚደርቅ
ለእርሶ ወይም አራስ ሊጠይቁ ሲሄዱ በስጦታ መልክ የሚያበረክቱት።
Size:- 1.20ሜ ፣1.50ሜ እና 1.80ሜ
- 3 views
- Add to Favourites
- Report Abuse
-
Share this Ad:
You must be logged in to post a review.