የደህንነት ካሜራ
  • July 5, 2024 11:58 am
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
8,999 Br

የደህንነት ካሜራ ከሳምንት በላይ የሚቆይ ባትሪ ያለው 1 አመት ሪከርድ ማድርግ የሚችል
ስራ ቦታ ሆነው እንዲሁም ከአገር ውጪም ሆነው የልጅዎትን እና የቤትዎትን ውሎ መከታተል የሚችሉበት
በማታ ይቀርፃል። በምሽት አጥርቶ እንዲያሳይ ተደርጎ የተሰራ (night smart vision camera)
የትም ሆነው መልዕክት ማስተላለፍ የሚችሉበት (የሚነጋገሩበት) የራሱ ማይክ እና ስፒከር ያለው
ድምፅ በጥራት የሚቀዳ እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል።
( ውሃ እና የውጭ አየር የሚቀበል)

Leave a Review

Load