የጡት ወተት ማቆርያ
  • February 3, 2025 6:16 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
Latest
850 Br

የጡት ወተት ማቆርያ
የጡትዎ ወተት እየፈሰሰ ካስቸገረዎ ይህ እቃ ፍቱን ነው

በተጨማሪም የጡትዎ ጫፍ ከልብስዎ ወይም ከጡት ማሰርያዎ ጋር እየተፋተገ ከመቁሰል ይታደጋል

ልብስዎ በየደቂቃው እየረጠበ እንዳይቸገሩ ይረዳል
አንዱ ፓክድ ሁለት ይይዛል

Leave a Review