የፀጉር መተኮሻ ፔስትራ
የፀጉር መተኮሻ ፔስትራ
የፀጉር መተኮሻ ፔስትራ
የፀጉር መተኮሻ ፔስትራ
  • September 19, 2024 12:52 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
Latest
1,800 Br

የተንጨባረረ፣ የተሻሸና የተዝረከረከ ፀጉር ተሰባብሮ ስለሚያልቅ አያድግም ውበትም አይኖረውም።

ስለዚህ መፍትሄውን ቶሎ በእጅዎ ያስገቡ!

ፀጉርዎን በቤትዎ በመተኮስ ቆንጆ ፀጉር ይኑርዎ።
ጠንካራ ጥራት ባለው ግብአት የተሰራ
ሙቀት መቆጣጠሪያ ያለው(መጨመሪያ፣ መቀነሻ)
ቶሎ ስለሚግል ጊዜ ቆጣቢ
ለአያያዝና ለአጠቃቀም ምቹ
ከውስጡ በኩል ሴራሚክ ስለሆነ ፀጉር አይጎዳም

Build with high quality material
Heat control 450—980 °F

Leave a Review

Load