ዳይፐር በመቀየሪያ ምንጣፍ
  • August 14, 2024 10:43 am
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
900 Br

ዳይፐር በመቀየሪያ ምንጣፍ
እንዲሁም ማናፈሻ
ፈሳሽ ነገሮችን መጦ በዉስጡ የሚያስቀር
ልጆች በሙቀት ምክኒያት አለመመቸት ሲሰማቸዉ ዳይፖር አዉልቀዉ የሚዝናኑበት
ለጆችን ከዳይፐር ለማሳረፍ የሚጠቅም
እንደማስተኛ የሚያገለግል
ለቤትም ለጉዞም የሚያገለግል
በጣም ምቹ ለስላሳ
በቀላሉ የሚታጠብ እና በፍጥነት የሚደርቅ
ሽታ የሌለዉ
0-5 አመት
100% cotton

Leave a Review