1035 ካሬ የሚሸጥ G+5 ፎቅ በአያት
  • August 16, 2024 11:21 am
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
320,000,000 Br

የባንክ ብድር ያለበት ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ የንግድ ህንፃ

ሰፈር ሀያት
ስፋት 1035 ካሬ
ህንፃው 6oo ካሬ ላይ አርፈዋል
ከጀርባው G+2 መጋዘን አለው
ቤዝመንት + G+5
በስራ ላይ ያለ
ዛሬውኑ ገዝተው ትርፋማ የሚሆኑበት የንግድ ህንፃ
በወር 1.5 ሚልዮን  ገቢ አለው
የባንክ ብድሩ ወደ ገዢ መዞር ይችላል
ፈጥኖ ለመጣ የተወሰነ ድድር ይኖረዋል ።

Leave a Review

Load