- June 26, 2024 2:20 pm
- Other location, Addis Ababa, Ethiopia
50,000,000 Br
ለሺያጪ የቀረበ ህንፃ ዓለም ባንክ የሺ ቶታል ቃሊቲ
261 ካሬ ልዩ ቦታው ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዓለም ባንክ የሺ ቶታል ዙሪያ ከዋና አስፍልት አንድ ግልባጭ ነዉ
አጠቃላይ ካሬ 261 ካሬ
ቤቱ ያረፈበት 160 ካሬ
የህንፃው ሁኔታ G+3+ግማሺ ቴራዝ
ከ 23 በላይ ክፍሎች ያሉት
ሁሉም ክፍሎች ጥንቅቅ ብለው ያለቁ ናቸው
ቤቱ በተለይ ለፔንሲዮን ..ለሆቴል..ለክሊኒክ..ለትላልቅ ቢሮዎች ….ለመኖሪያም አከራይቶ ለመኖር ተመራጭ ያደርገዋል
በወር ከ 150,000 ብር በላይ ገቢ ማስገባት የሚችል ቦታ
ሁሉም ነገር እንደሚታዬው ሁኖ የተሰራ ቤት ነው
የካርታው ሁኔታ ጣጣውን የጨረሰ ነው ዲጂታል ነው
ዋጋ የተወሰነ ድርድር ይኖረዋል
የሺያጩ ሁኔታ ባንኩ ወደ ገዢ መተላለፍ ይቻላል
- 15 views
- Add to Favourites
- Report Abuse
-
Share this Ad:
You must be logged in to post a review.