3 in 1 Mastella Deluxe Multi-Functional Basinet 
  • August 15, 2024 1:51 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
13,500 Br

3 in 1 Mastella  Deluxe Multi-Functional Basinet 
             
ሁሉንም አውቶማቲክ ዥዋዥዌዎችንያስናቀ አስተማማኝ እቃ

የመሸከም አቅሙ ከፍተኛ 18 ኪግ

ከ0 እስከ 3 አመት ላሉ ህፃናት በእድሜ.  ደረጃቸው የሚያገለግል

ወደ ኋላ በመዘርጋት እንደ መተኛ  ያገለግላል

ህፃኑ ለአቅመ መቀመጥ ሲደርስ እንደ
     መቀመጫነትም የሚያገለግል

በ 5 አይነት የፍጥነት መጠን የሚወዛወዝ ይህ ማለት ህፃኑን ለማስተኛት፣ ለማስፈንደቅ እና ሌሎችንም ጥቅሞች ለማግኘት የፍጥነት መቆጣጠሪያ እና ማስተካከያ ተበጅቶለታል

የሚወዛወዝበትን የቆይታ መጠን 15 ደቂቃ ወይም 30 ደቂቃ ወይም 45 ደቂቃ
      እያሉ ማቀናበር ይችላሉ

በተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም USB ሊጫወቱ የሚችሉ 15 የተለያዩ ዜማዎች አሉት

  ምን አለፋዎት እርስዎ ሶፋዎ ላይ ፈልሰ
      ስ ብለው የልጅዎን ሁኔታ በሪሞት ኮንትሮል መቆጣጠር ብቻ ነው

ህፃኑ እንዳይወድቅ /እንዳይንሸራተት የ
      ሚያደርጉ ባለ 5 አዝራር ተሰኪዎች በተዘጋጀ ቀበቶ ሸብ ይደረጋል

የሚሰካ የሚነቀል ዛንዚራም መኖሩ
     ሌላው ተመራጭ ያደረገው ነው

Leave a Review

Load