5 በ 1 ጄሪሎ
5 በ 1 ጄሪሎ
5 በ 1 ጄሪሎ
5 በ 1 ጄሪሎ
5 በ 1 ጄሪሎ
5 በ 1 ጄሪሎ
5 በ 1 ጄሪሎ
5 በ 1 ጄሪሎ
  • December 5, 2024 10:45 am
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
Latest
8,200 Br

ብዙ አገልግሎቶችን በአንድ የያዘ 5 in 1 ጄሪሎ
1ውስጡ ገብተው እየተጫወቱ እንዲራመዱ ይረዳቸዋል
2ቅዝቃዜ እግራቸውን እንዳይጎዳቸው የሚወጠር ጨርቅ ስላለው ጨርቁ ተወጥሮ ጨርቁ ላይ መቆም ይችላሉ
3  እንደ ፑሽ ካር እራሳችን እየገፍን እናጫውትበታለን
4 እንደ ዎከር ልጁ ከፍ ብሎ እቃ እየያዘ ለመራመድ በሚጥርበት ጊዜም እየነዳው መራመድ ይችላል
5 መጫዎቻው አሻንጉሊት ተነስቶም እንደ እንደ መመገቢያም  የሚያገለግል
የራሱ ጥላ ስላለው ጊቢ ውስጥም መጠቀም ይችላል  ለበጠ መረጃ ከስር ያለው ቪዲዮ ይመልከቱ

Leave a Review