5 አይነት መለዋወጫ ያለው ሁለገብ መፍጫ
5 አይነት መለዋወጫ ያለው ሁለገብ መፍጫ
5 አይነት መለዋወጫ ያለው ሁለገብ መፍጫ
5 አይነት መለዋወጫ ያለው ሁለገብ መፍጫ
  • August 16, 2024 9:41 am
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
9,000 Br

5 አይነት መለዋወጫ ያለው ሁለገብ 
        መፍጫ ።
ለብርቱካን ፣ ካሮት ፣ አናናስ ፣ ሎሚ ፣ መንደሪን የመሳሰሉትን ፍራፍሬዎች ለመጭመቅ የሚያስችል ነው። በተጨማሪም ቆሻሻውን ከጭማቂው እየለየ ጁስ ለመስራት የሚያስችል ነው።
ስጋ ፣ ጉበት እና መሰል ምግቦችን ለክትፎ ፣ ለዱለት እና ለሌሎችም የምግብ ዝግጅቶች መፍጨት የሚችል።
ሽንኩርት ፣ ቃሪያ ፣ ቲማቲም ፣ ጎመን ፣ ቆስጣ እንዲሁም ሌሎች አትክልቶችን የሚፈጭ ማሽን።
ለማንኛውም አይነት ቅመማ ቅመም ማለትም በርበሬ ፣ ሚጥሚጣ ፣ ቡና ፣ ቀረፋ ፣ ለውዝ ፣ ሱፍ ፣ ሰሊጥ ፣ ተልባ እና አጠቃላይ ደረቃ ደረቅ ቅመሞችን የሚፈጭ ማሽን።
እንዲሁም ለዳቦ ቆሎና ፓስታ ፉርኖ ( home made pasta and noodles) ማዘጋጀት የሚያስችል ተመራጭ እቃ።
በተጨማሪም Slicer መስሪያ ያለው ሲሆን ለድንች ፣ ቀይስር ፣ ካሮትና መሠል ምግቦች በ 3 አይነት የተለያዩ ቅርፃ ቅርፅ ማውጫዎች slicer መስራት የሚችል ነው።
  አነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ።  በደስታ
       የሚጠቀሙበት ተመራጭ እቃ።

Leave a Review

Load