5 in 1 ጄሪሎ
  • August 14, 2024 11:04 am
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
500 Br

ብዙ አገልግሎቶችን በአንድ የያዘ 5 in 1 ጄሪሎ ውስጡ ገብተው እየተጫወቱ እንዲራመዱ ይረዳቸዋል
ቅዝቃዜ እግራቸውን እንዳይጎዳቸው የሚወጠር ጨርቅ ስላለው ርቁ ተወጥሮ ጨርቁ ላይ መቆም ይችላሉ እንደ ፑሽ ካር እራሳችን እየገፍን እናጫውትበታለን
እንደ ዎከር ልጁ ከፍ ብሎ እቃ እየያዘ ለመራመድ በሚጥርበት ጊዜም እየነዳው መራመድ ይችላል
መጫዎቻው አሸንጉሊት ተነስቶም እንደ መመገቢያም ወንበርም መሆን ይችላል
የራሱ ጥላ ስላለው ጊቢ ውስጥም መጠቀም ይችላል

Leave a Review

Load