5 in 1 ጄሪሎ
5 in 1 ጄሪሎ
5 in 1 ጄሪሎ
5 in 1 ጄሪሎ
  • August 15, 2024 11:01 am
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
8,000 Br

ብዙ አገልግሎቶችን በአንድ የያዘ 5 in 1 ጄሪሎ
ውስጡ ገብተው እየተጫወቱ እንዲራመዱ ይረዳቸዋል
ቅዝቃዜ እግራቸውን እንዳይጎዳቸው የሚወጠር ጨርቅ ስላለው ጨርቁ ተወጥሮ ጨርቁ ላይ መቆም ይችላሉ
  እንደ ፑሽ ካር እራሳችን እየገፍን እናጫውትበታለን
እንደ ዎከር ልጁ ከፍ ብሎ እቃ እየያዘ ለመራመድ በሚጥርበት ጊዜም እየነዳው መራመድ ይችላል
መጫዎቻው አሻንጉሊት ተነስቶም እንደ እንደ መመገቢያም  የሚያገለግል
የራሱ ጥላ ስላለው ጊቢ ውስጥም መጠቀም ይችላል

Leave a Review

Load