520 ካሬ የሚሸጥ ዘመናዊ ቪላ ቤት በጃክሮስ
  • June 24, 2024 2:18 pm
  • Ethiopia
58,000,000 Br

የሚሸጥ ዘመናዊ ቪላ ቤት
ለመኖርያ ምቹ በሆነው
ጃክሮስ ሜታ ሰፈር
ከአስፓልት 200 ሜትር
520 ካሬ ሜትር
ዋናው ቤት
4 መኝታ
4 መታጠቢያ
ሰፊ ሳሎን
በጣም ጥንቅቅ ብሎ በቆንጆ ማቴሪያል የተሰራ
እያንዳንዱ መኝታ ቁም ሳጥን ያለው
2 ኪችን
Service 3 ሰፋፍ ክፍሎች አሉት
1ኪችን
1 መታጠቢያ ከላውንደሪ room ጋር
ግቢው ጥንቅቅ ተደርግ የተሰራ
ሰፊ ፓርኪንግ

Leave a Review

Load