75 ካሬ የሚሸጥ 40/60 ኮንደሚንየም በአያት 49
  • September 30, 2024 10:43 am
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
6,500,000 Br

የኮንዶሚኒየም ሽያጭ 40/60
አያት 49 ሳይት 1

ባለ 2 መኝታና store ያለው ስፋት 75 ካሬ
8ኛ ላይ ከመኖሪያ 7ኛ
መብራትና ውሀ የገባለት
ተከራይቶ እየተኖረበት ነው
በጥንቃቄ የታደሠ, ሲራሚክ, ቦርድ, ፍሬም የተሰራለት
5 አመት ያለፈዉ ስም መዞር የሚችል
ለብቻው ባልኮኒ ያለው
ለባንክም ይሆናል

Leave a Review