75 ካሬ የሚሸጥ ኮንደሚንየም በአያት 49
  • October 7, 2024 12:02 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
6,500,000 Br

የኮንዶሚኒየም ሽያጭ 40/60
አያት 49 ሳይት 1

ባለ 2 መኝታና store ያለው
ስፋት 75 ካሬ 8ኛ ላይ ከመኖሪያ 7ኛ
መብራትና ውሀ የገባለትተከራይቶ
እየተኖረበት ነው በጥንቃቄ የታደሠ
ሲራሚክ, ቦርድ, ፍሬም የተሰራለት
5 አመት ያለፈዉ ስም መዞር
የሚችል ለብቻው ባልኮኒ ያለው
ለባንክም ይሆናል

Leave a Review