94 ካሬ የሚሸጥ ጂ+2 በሰሚት ፍየል ቤት
  • June 10, 2024 8:20 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
30,000,000 Br

ሰሚት ፍየል ቤት
የሚሸጥ
94 ካሬ ላይ ጂ+2 በጥሩ ሁኔታ የተሰራ የቤቱ አቀማመጥ ኤል ላይ ኮፓዉንድ ውስጥ የለማ ሰፈር ለአስፋልት ቅርብ
ቤቱ 4 ሰፋፊ መኝታ ክፍሎች
4 ሻውር ሽንት ቤት
2 ሰፋፊ ሳሎን
1 የሰራተኛ መኝታ
ክቺን ካብኔት
2 መኪና ማቆም የምችል ግቢዉ
ካዩት የሚወዱት ዘመናዊ ቤት ተመራጭ ተመራጭ የሆነ ሰፈር ላይ

Leave a Review

የሞባይል መተግበሪያውን ያውርዱ!                                              
DOWNLOAD NOW