Mi Tv Stick
Mi Tv Stick
Mi Tv Stick
Mi Tv Stick
Mi Tv Stick
Mi Tv Stick
Mi Tv Stick
Mi Tv Stick
  • June 24, 2024 2:26 pm
  • Arada, Addis Ababa, Ethiopia
5,800 Br

የዘመኑ ምርጥ ቴክኖሎጂ የሆነውን ቲቪን ስማርት ማድረጊያ ልዩ ቴክኖሎጂ በቲቪዎ ኢንተርኔት መጠቀም ፈልገዉ ከWi-Fi ጋ አልገናኝ ብሎዎታል ?

እንግዲያውስ አዲስ ቲቪ መግዛት ሳይጠበቅብዎ Mi TV Stick በመግዛት የሚፈልጉትን ፕሮግራም

YouTube , Netflix,HBO… በቀጥታ መከታተል ይችላሉ በውስጡ የተለያዩ ጌሞችን እና ሶፍትዌሮችን

አውርደው መጠቀም ይችላሉ

የተልያዩ የእግርኳስ ማሳያ አፕሊኬሽኖችን ጭኖ እግርኳስ መመልከት የሚያስችል

በተጨማሪ

ከስልክዎ፣ ፣ ፣ ከታብሌትዎና ከኮምፒውተሮ የተለያዩ ቪዲዮዎችን፣ጌሞችን፣ እንዱሁም ያሻዎትን ነገር በቲቪዎት ላይ ለማየት የሚረዳ

1GB RAM እና 8GB Storage ያለው

ከእሁድ እስከ እሁድ እንሰራለን

Leave a Review