ህጻናት መራመድ እንዲችል የሚያስችል መጫወቻ
  • August 12, 2024 3:19 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
3,900 Br

ወላጆች በልጆቻቸው ከሚያስደስታቸው ነገር  አንዱ ድክ ድክ እያሉ ሲራመዱ ማየት ነው

ለዚህም ደሞ እንዲራመዱ እንዲያግዛቸው ይህን baby walker ለእናተ አቅርበናል

ጎማዎቹ ሲሽከረከሩ በውስጡ ያሉት አሻንጉሊቶች  በመሽከርከር የልጆን ቀልብ ይስባሉ

ሌላው ደሞ ከእስከዛሬዎቹ ለየት የሚያደርገው

🔰 የራሱ የፍጥነት መቆጣጠርያ እላዩ ላይ የተገጠመለት

Leave a Review