መጫወቻ የድድ ማከኪያ
  • June 27, 2024 6:25 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
1,500 Br

10 IN 1 መጫወቻ የድድ ማከኪያ
በጣም ትንሽ ለሆኑ ህጻናት የሚመችና ለመረዳት ቀላል የሆነ
አዝናኝ ትምህርታዊ መጫወቻ
መጫወቻውን በመጠቀም ልጅዎን በደማቅ ምስሎች እና ድምጾች በቀላሉ ማስፈንደቅና  ማዝናናት ይችላል።
ድምፃቸውና የአሻንጉሊቶች እንቅስቃሴ የልጆችን ቀልብ ስለሚስቡ እንደመጀመሪያ መጫወቻ ምቹ ነው፣ ይህም ከተለያዩ እንስሳት፣ ወፎች እና የገሃዱ ዓለም ነገሮች ጋር በቀላሉ እና አዝናኝ በሆነ መንገድ እንዲላመዱ ያስችላቸዋል

Leave a Review

Load