ብዙ አገልግሎቶችን በአንድ የያዘ ጄሪሎ
  • October 8, 2024 12:10 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
8,500 Br

ይሄን ልዩ እቃ ለልጆ በመሸመት እርሶ ስራዎን ያለ ሀሳብ ይከውኑ

ብዙ አገልግሎቶችን በአንድ የያዘ 5 in 1 ጄሪሎ
ውስጡ ገብተው እየተጫወቱ እንዲራመዱ ይረዳቸዋል

ቅዝቃዜ እግራቸውን እንዳይጎዳቸው የሚወጠር ጨርቅ ስላለው ጨርቁ ተወጥሮ ጨርቁ ላይ መቆም ይችላሉ
እንደ ፑሽ ካር እራሳችን እየገፍን እናጫውትበታለን
እንደ ዎከር ልጁ ከፍ ብሎ እቃ እየያዘ ለመራመድ በሚጥርበት ጊዜም እየነዳው መራመድ ይችላል
መጫዎቻው አሸንጉሊት ተነስቶም እንደ መመገቢያም  መሆን ይችላል

የራሱ ጥላ ስላለው ጊቢ ውስጥም መጠቀም ይቻላል

Leave a Review