ተጣጣፊ ወንበር
  • December 30, 2024 10:20 am
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
1,400 Br

ለአዋቂወች የሚሆን ተጣጣፊ ወንበር

ሃይማኖታዊ ቦታዎች ስንሄድ  በቀላሉ ይዘን ሂደን ለመቀመጫ ተመራጭ
ለቤትዎም ጭምር እንግዳ ቢመጣቦት መሆን የሚችል
ቦታ የማይዝ በቀላሉ ተጣጥፎ መቀመጥ የሚችል
እጅግ ጠንካራ እና ከፍ ያለ ሳይዝ

        

Leave a Review