ተጣጣፊ የሆነና እና ቦታ የማይዝ ስኩተር
  • June 27, 2024 5:59 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
9,000 Br

ተጣጣፊ የሆነና እና ቦታ የማይዝ ስኩተር
በፍጥነት የሚተጣጠፍ ስኩተር
ለዕለታዊ ስራ ወይም ለትምህርት ቤት ጉዞዎች ተስማሚ  የሆነ
ለማስቀመጥና እና ለመሸከም ምቹ ነው
ከፍተኛ ጥራት ያለው የአሉሚኒየም ቅይጥ ፍሬም
ለአዋቂዎች፣ለወጣቶች፣ ለሴቶች፣ለወንዶች
ተስማሚ የሆነ
ማንዋል ነው ኤሌትሪካል አይደለም
የማያልቁ ትልልቅ ጎማዎች ያሉት ሲሆን
ለከተማ፣ለዳርቻዎችና ለገጠር መንገዶች ፍጹም ምቹ።
ማጠርና መርዘም የሚችል እጀታ ያለው
ባለ 3 ደረጃ ቁመት የሚስተካከል ማጠርና መርዘም የሚችል

Leave a Review

Load