አነስተኛ የልብስ ማጠቢያ ማሽን
  • October 14, 2024 8:37 am
  • Bole, Addis Ababa, Ethiopia
Latest
9,000 Br

አነስተኛ የልብስ ማጠቢያ ማሽን

ለቲሸርት: ለጂንስ : ለሹራብ:ለአንሶላ
በጠቅላላው እስከ 2.5 kg የሚመዝን ልብስ በአንድ ጊዜ ማጠብ የሚችል
የራሱ መጭመቂያ ያለው
አንድ አመት ዋስትና ያለው
አነስተኛ የኤሌክትሪክ ፍጆታ( ሀይል ቆጣቢ)
ከቦታ ቦታ
በቀላሉ ተንቀሳቃሽ፡ በጠባብ ቦታ መቀመጥ የሚችል

ውስን ፍሬ ነው የቀራው

Leave a Review