የልጆች ኮፍያ እና ስካርቭ
  • January 31, 2025 7:17 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
Latest
750 Br

ከፍተኛ ጥራት ያለው.የህፃን  ልጅ ( ኮፍያ እና ስካርቭ)   100% Cotton

የተሰራው ከፍተኛ ጥራት ካለው ጥጥ, ምቹ, ለስላሳ

ለልጆች ተጨማሪ ውበትን የሚያላብስ ነው, የልጆችን ጭንቅላት ከቅዝቃዜ ወይም ከፀሀይ ይጠብቃል

በተለያየ የከለር አማራጭ የቀረበ
 

Leave a Review