የማጥቢያ ደንገል
  • October 10, 2024 10:01 am
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
1,200 Br

የማጥቢያ ደንገል
ለእናት
የትከሻ መዛልን
የወገብ ህመምን 
የወገብ መጉበጥን ይከላከላል፡፡
  በቀዶ ጥገና ለወለዱ እናቶች በጣም ይመከራል
ለህፃናት
ሲተኙ ትንታን
መቀጨትን አደጋን ይከላከላል
ራሳቸውን ችለው እንዲቀመጡ
ለዳዴ የወገብ ጥንካሬን እንዲያገኙ

Leave a Review