የማጥቢያ ደንገል
  • June 27, 2024 5:40 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
1,100 Br

ለወለደ ዘመድ ወይም ጓደኛ አሪፍ ስጦታ!!!
የማጥቢያ ደንገል
ለእናት
የትከሻ መዛልን
የወገብ ህመምን 
የወገብ መጉበጥን ይከላከላል፡፡ በቀዶ ጥገና ለወለዱ እናቶች በጣም ይመከራል
ለህፃናት
ሲተኙ ትንታን
መቀጨትን አደጋን ይከላከላል
ራሳቸውን ችለው እንዲቀመጡ
ለዳዴ የወገብ ጥንካሬን እንዲያገኙ

Leave a Review

Load