የሽንኩርት እና የስጋ መፍጫ ማሽን
  • June 27, 2024 5:19 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
8,500 Br

የሽንኩርት እና የስጋ መፍጫ ማሽን
ሶስት የፍጥነት አማራጭ ያለው
በ12 ሊትር መጠን
ከፍተኛ ጉልበት፣ ፍጥነት፣ ጥንካሬ ያለው
ድካምን የሚቀንስ
ለበዓላት እና አዘቦት ጊዜ መገልገያ
ለስጋ፣ ለጨጎራ፣ ለሽንኩርት፣ ለዝንጅብል፣ ለካሮት እና የተለያዩ አትክልቶችን ለመፍጨት እጅግ ተመራጭ

Leave a Review

Load