የዕቃ ማድረቂያ
  • September 19, 2024 2:28 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
Latest
3,400 Br

የዕቃ ማድረቂያ
የማይዝግ ብረት
አገጣጠሙ ቀላል
የታጠቡ የወጥ ቤት ዝርግ ሳህኖችን፣ ጎዶጓዳ ሳህኖችን፣ ጭልፍ፣ቢላ እና ማንኪያዎችን፣ የመጠጫ ብርጭቆዎችን፣ ቧንቶችን ያደርቁበታል
47.5 ሴ.ሜ  ቁመት፣ 42ሴ.ሜ ስፋትና እና 30ሴ.ሜ ርዝመት አለው
በነጭ እና በጥቁር ቀለም አማራጭ የቀረበ

Leave a Review

Load