Description
12 ዓይነት ስቲች ያለው –ፕሮፌሽናል ድዛይን በቀላሉ ይስሩ
የፍጥነት መቆጣጠሪያ ያለው – የስፌት ፍጥነትን እንደ ፈለጉ ያቆጣጠሩ
ወደፊትና ወደኋላ መስፋት የሚችል– ትክክለኛ፣ጠንካራና ውብ አጨራረስዎን ያሳምሩ
መብራት ብርሃን (LED Light) ያለው– በሌሊትም በቀላሉ የሚሰሩበት ማሽን
የክር መቁረጫ እና መመለሻ ስርዓት – ጊዜዎን ይቆጥቡ አስደናቂ እና ተፈላጊ ድዛይነር ሆነው ይቀጥሉ
በእጅ ወይም በእግር ማስጀመር የሚችል – እንደፈለጉ አቀማጥለው የሚሰሩበት
ስቲች ሎክ እንድሁም ታችኛውና ላይኛው የክር ስርዓት ያለው– ያለ ችግር ቀጣይነት ያለው ስፌት ይስፉ
መያዣ እጀታ እና ማስመሪያ ያለው – የተስተካከለ ድዛይን ያዘጋጁ እንድሁም በቀላሉ ከቦታ ቦታ እየተንቀሳቀሱ ይስሩ
በኤሌክትሪክ የሚሰራ -በቤት ውስጥ ወይም በውጭ መስራት የሚያስችል
Specifications
Item Details
Customer Reviews
No reviews yet. Be the first to leave a review!
የስፌት ማሽን
Seller Information
Contact Seller
Ratings & Reviews
Based on 0 reviews
Please log in to leave a rating.
You Might Also Like
Loading recommendations...
Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!