Description
በውድ የገዙትን ፍራሽ በልጆች ሽንት እየራሰ እና በተለያዪ ነገሮች እየቆሸሸ ተቸግረዋል ?? እንግዲየውንስ (የፍራሽ ሽፋኑን) ገዝተው እፎይ ይበሉ።
እንደላስቲክ ያማያቃጥል፤ ምንም አይነት የመንኮሻኮሽ ድምፅ የሌለው እጅግ ምቹ የፍራሽ ሽፋን ፍራሾን ሙሉ በሙሉ በመሸፈን ከመቆሸሽ ፣ ከመበላሸት እና ከመቀደድ የሚከላከል የዘመኑ ምርጥ ምርት
ለማስገባትም ሆነ ለማውጣት ቀላል መሆኑና መታጠብ መቻሉ ተመራጭ ያደርገዋል
ለራሶም ሆነ አራስ ሊጠይቁ ወይም ለወዳጅ ዘመዶ በስጦታ ቢያበረክቱት የሚመሰገኑበት እቃ
Size:- 1.20, 1.50 እና 1.80
Specifications
Condition
New
Item Details
Customer Reviews
No reviews yet. Be the first to leave a review!
ውሀ የማያስገባ የፍራሽ ልብስ ከትራስ ልብስ ጋር
ETB 4,200
Posted: Dec 02, 2025
Addis Ababa
, Other location
Seller Information
Nor_market
Member since: Dec 2025
Contact Seller
Ratings & Reviews
0.0
/
5.0
Based on 0 reviews
Please log in to leave a rating.
You Might Also Like
Loading recommendations...
Sign in to save your favorite listings and get personalized recommendations!