86 ካሬ የሚሸጥ ኮንደሚንየም በየካ አባዶ
የካ አባዶ ኮንዶሚኒየም 4 ፎቅ 86 ካሬ ሜትር 3 መኝታ ባዶ ቤት ነው
116 ካሬ የሚሸጥ አፓርታማ አያት ኖህ እሪል እስቴት
የሚሸጥ አፓርትመንት አያት ኖህ ሪልስቴት 116 ካሬ ሁለተኛ ፎቅ 3 መኝታ 2 መታጠቢያ ዋጋ ውስን ድርድር ይኖረዋል
106 ካሬ የሚሸጥ አፓርታማ በፍየል ቤት
ሽያጭ አፓርታማ ፍየል ቤት ኪዳነ ምህረት አካባቢ 3መኝታ ተጨማሪ ሱቅ አለው! 106 ካሬ ተጨማሪ 38 ካሬ ሱቅ 3 መኛታ ቤት 1ኛ ፎቅ. 3000 ሊተር ታንከር
50 ካሬ የሚሸጥ ኮንደሚንየም በወሰን
አቤም ሆቴል አካባቢ የሚሸጥ አፓርታማ 2 መኝታ ደረጃ 1 ጥንቅቅ ብሎ የተሠራ 2 ኪችን ያለው ; ስፋት 50 ካሬ ሜትር : የጋራ ግራውድ ፓርኪግ ያለው ቢከራይ…
86 ካሬ የሚሸጥ ኮንደሚንየም በየካ አባዶ
አስቸኳያ የሚሸጥ ኮንደሚኒየም የካ አባዶ ባለ 3መኝታ 86 ካሬ 5 አመት የሞላው ቀጥታ ስም ማዞር ይቻላል ደረጃ 2ኛ ላይ ፊኒሺንጉ በጥሩ ሁኔታ የተስራ በቂ ፓርኪንግ…
47 ካሬ የሚሸጥ ኮንደሚንየም በቦሌ አራብሳ
አስቸኳይ ሽያጭ ኮንዶሚኒየም ቦታ ቦሌ አራብሳ ደረጃ 3ኛ ፎቅ 47ካሬሜትር እዳ 80ሺህ አለበት
160 ካሬ የሚሸጥ አፓርታማ አያት ሀይሌ ሪልስቴት
አያት ሀይሌ ሪልስቴት አፖርታማ ሽያጭ 160 ካሬ 3 መኝታ ቤት 3 መታጠቢያ ኮንፖወንድ 24 ሰአት ጥበቃ ዋጋ ድርድር አለው
230 ካሬ የሚሸጥ G+5 አፓርታማ በወሰን
የሚሸጥ G+5 አፓርትመት አካባቢ ሒል ሳይድ ወሰን ስፋት 230 ካሬ 10 አባወራ የተሰራ ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ ከ አስፓልት 300 ሜትር ኮፓወንድ ዉስጥ
151 ካሬ የሚሸጥ አፓርታማ በአያት ኖህ እሪል እስቴ
151 ካሬ የሚሸጥ አፓርታማ በአያት ኖህ እሪል እስቴ 3 መኝታ 3 መታጠቢያ የሰራተኛ ክፍል 2 ኪችን
82 ካሬ የሚሸጥ አፓርታማ በሆሴ እሪል እስቴት
የሚሸጥ ዘመናዊ አፓርታማ ቤት እጅግ በጣም ተወዳጅ በሆነው ሆሴ እሪልእስቴት 82 ካሬ ሜትር ባለ 2 መኝታ ተጨማሪ የሰራተኛ ምኝታ ወይም ስቶር ያለው ሙሉ የፊኒሺግ ስራውን…
86 ካሬ የሚሸጥ አፓርታማ በኖህ እሪል እሴት
የሚሸጥ አፓርትመንት ባለ2 መኝታ ቤት ካርታ አለው 1ኛ ላይ ሰፈር አያት ኖህ አምባሳደር ሪልስቴት ስፋት 86ካሬ 2% ኮሚሽን ግዴታ ነው
52 ካሬ የሚሸጥ ኮንደሚንየም በንፋ ስልክ
አስቸኳይ ሽያጭ ን/ስ ላፍቶ ታክሲ ተራጋ ወለል 2 ፎቅ ላይ ስፉት 52.59 ካሬ ባለ 1መኝታ ያሸነፈበት 51,200