150 ካሬ የ ሚሸጥ G+2 ቤት በአያት
አያት አካባቢ የሚገኝ የሚሸጥ G+2+ ቴራስ ያለው ስፋት 150 ካሬ ሀያት አንባሳደር አካባቢ ኮምፓውንድ ውስጥ ለመኖርያ ዝግጁ የሆነ 2 የቤት መኪና የሚያቆም ከአስፓልት 30 ሜትር…
250 ካሬ የሚሸጥ ቪላ ቤት በአያት 49
250 ካሬ የሚሸጥ ቪላ ቤት በአያት 49 ዲጂታል ካርታ ያለው ዋጋ ድርድር አለው
105 ካሬ የሚሸጥ G+2 አያት ጊፍት እሪል እስቴት
አስቸኳይ የሚሸጥ 105 ካሬ G+2 ቤት የተጠናቀቀ የመኖሪያ ቤት አድራሻ አያት ጊፍት ሪልስቴት አካባቢ 2 ሳሎን 6 መኝታ የተሟላ በቂ መኪና ማቆሚያ 24/7 ጥበቃ ያሌዉ…
150 ካሬ የሚሸጥ G+3 ቤት በአያት
አስቸኳይ የሚሸጥ መኖርያ ቤት አያት አካባቢ በባንክ ለምትገዙ ይቻላል:: ስፋት 150 ካሬ G+3 ቴራስ አቀማመጥ 2 መንገድ የያዘ 9 መኝታ 4 መፀዳጃ ግራውንድ ላይ እና…
94 ካሬ የሚሸጥ G+3 ቤት በሰሚት ፍየል ቤት
ለሽያጭ የቀረበ G+3 መኖሪያ ቤት ሰሚት ፍየልቤት 94 ካሬሜትር በይዞታ 107ካሬ የሆነ ቆንጆ ቤት በቆንጆ ሳይት 24ሰአት የጥበቃ አገልግሎት ያለው ከዋና አስፓልት ቅርብ ለመኖር ምቹ…
75 ካሬ የሚሸጥ G+4 ቤት በአያት አደባባይ
በአስቸኳይ የሚሸጥ G+4 ለመኖሪያ ምቹ የሆነ ሰፈር አቀማመጡ የፀዋት ፀሐይ አድራሻ አያት አደባባይ አካባቢ ስፋት 75 ካሬ
200 ካሬ የሚሸጥ ቤት በጃክሮስ ሜታ
ለሽያጭ የወጣ ቤት ሜታ ጃክሮስ 200 ካሬ በካርታ 280 ካሬ በይዞታ ዘመናዊ መኖሪያ ሁለት መንገድ የያዘ 3 መኪና በላይ የሚያቆም 3 መኝታ 3 ሰርቪስ ዋጋ…
150 ካሬ የሚሸጥ ቤት በአያት
በአስቸኳይ የሚሸጥ ቤት አያት አካባቢ ድጅታል ካርታ 150 ካሬ በይዞታ 180 ካሬ የባንክ ብድር ያለበት
446 ካሬ የሚሸጥ G+3 ቤት በሳርቤት ቫቲካን
አስቸኳይ ሽያጭ G+3 ሳርቤት ቫቲካን ስፋት 446 ካሬ በካርታ በልኬት 500 ካሬ ህንፃው ያረፈበት 216 አካባቢ ነው ብሩ ተፈልጎ ነው