Welcome to the Property Sales and Rentals category of Hahuzon’s Buy and Sell Classified Ads in Ethiopia. Whether you’re searching for your dream home, looking to sell or rent out a property, or exploring real estate investment opportunities, this category is your gateway to the world of properties in Ethiopia.
250 ካሬ የሚሸጥ ቪላ ቤት በአያት 49
250 ካሬ የሚሸጥ ቪላ ቤት በአያት 49 ዲጂታል ካርታ ያለው ዋጋ ድርድር አለው
106 ካሬ የሚሸጥ አፓርታማ በፍየል ቤት
ሽያጭ አፓርታማ ፍየል ቤት ኪዳነ ምህረት አካባቢ 3መኝታ ተጨማሪ ሱቅ አለው! 106 ካሬ ተጨማሪ 38 ካሬ ሱቅ 3 መኛታ ቤት 1ኛ ፎቅ. 3000 ሊተር ታንከር
650 ካሬ G+12 የሚሸጥ ህንጻ በቦሌ
ለሽያጭ የቀረበ ኮሜርሽያል መሀል ቦሌ አካባቢ G+12 የሆነ ህንፃ ካሬ 650 600 ካሬ ላይ ያረፈ ህንፃ የወር ገቢ 5 ሚሊዮን አለው 2 ቤዝመት እና 2…
175 ካሬ የሚሸጥ G+3 ቤት በአያት
የሚሸጥ ዘመናዊ መኖርያ ቤት አያት አካባቢ G+3 ቴራስ ስፋት 175 ካሬ 8 መኝታ ቤቶች 6 መታጠብያ 2 ኪቺን 1 የሰራተኛ 1 ትልቅ ቢሮ 1 እስፖርት…
150 ካሬ የሚሸጥ G+2 ቤት በአያት ዲያስፖራ ሰፈር
አስቸኳይ የሚሸጥ Gl+2 አካባቢ አያት ዳስፖራ ሰፈር ስፋት 150 ካሬ ባንክ እዳ አለበት ለእጁ ብር ይፈልጋል
175 ካሬ የሚሸጥ G+2 ቤት በየረር
በአስቸኳይ ሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቤት ቦታ የረር G+2 175 ካሬ ፓርኪንግ 2+ ዋጋ ድርድር አለው
250 ካሬ የሚሸጥG+2 ቤት በሲ ኤም ሲ
የሚሸጥ የባንክ ብድር ያለበት ቤት በሲ ኤም ሲኮምፓውንድ ውስጥ 250 ካሬ በካርታ 290 ካሬ በይዞታ ባንክ እዳ አለበት ለእጁ ብር ይፈልጋል
250 ካሬ የሚሸጥ G+2 ቤት በሲ ኤም ሲ
አስችኳይ የሚሺጥ ቤት G+2 በሲ ኤም ሲ አካባቢ ሰፋት ካሬ ሜትር 250 ምኝታ ከፊል 8 ሽውር ቤት 6 ሳሎን 2 ፓርኪንግ 2
500 ካሬ የሚሸጥ G+4 መሰረት የወጣለት ቤት በአያት
አስቸኳይ የሚሸጥ አያት አካባቢ 500 ካሬ ለG+4 መሰረት የወጣለት መሰረቱ ለ 2 ቤት የተከፈለ ለአትራፊ በጣም አዋጭ ከዋና አስፓልት ቅርብ ዋጋ ውስን ድርድር አለው
400 ካሬ G+2 የሚሸጥ ቤት በኮተቤ
የሚሸጥ ቤ+ጂ+2 መኖራያ ቤት በካርታ 400 ካሬ በጣም ትልቅ ና ቆንጆ ቤት ጀ+2 ሰርቢስ እና ሰፊ ፓርኪንግ ያለው ኮተቤ 02 አካባቢ ዋጋ ድርድር አለው