Oreo Chocolate Sandwich Cookies
OREO CHOCOLATE SANDWICH COOKIES 12 packs inside Delivery fee starting from birr 150 Signal Katekse Bld 1st floor
86 ካሬ የሚሸጥ ኮንደሚንየም በየካ አባዶ
የካ አባዶ ኮንዶሚኒየም 4 ፎቅ 86 ካሬ ሜትር 3 መኝታ ባዶ ቤት ነው
300 ካሬ የሚሸጥ G+1 ቤት በአያት
በአስቸኳይ የሚሸጥ የአያት G+1 ቤት ኮምፓዉንድ ውስጥ ለመኖሪያ ቤት በጣም አመቺ የሆነ መንደር ውስጥ ስፋት 300 ካሬ ሜትር ሰፈር አያት ዞን ውስጥ አይተው የሚወዱት ቤት…
ባለ 3 መኝታ የሚሸጥ አፓርትመት በኖህ እሪል እስቴት
አያት አባሳደር ባስቸኳይ የሚሸጥ አፓርትመት የኖህ እሪል እስቴት እርካሽ ቤት ደረጃ 2ኛ ፎቅካሬ 116 ነው ባለ 3 መኝታ 2መታጠቢያ በደብ የተሰራ ቤት ባስቸኳይ ብርተፈልጎ ነዉ
250 ካሬ የሚሸጥ ቤት በአያት
የሚሸጥ የአያት ቤት 250 ካሬ ሚትር አያት አካባቢ ኮምፖዉንድ ዉስጥ 24 ሰሀት የጥበቃ አገልግሎት ያለዉ ለመኖር የሚወድት አያትላይ ዲጂታል ካርታ የያዘ
150 ካሬ የሚሸጥ G+2+ ቴራስ ቤት በአያት
አያት አምባሳደር እሪልእስቴት አካባቢ የሚሸጥ G+2+ ቴራስ ያለው ስፋት 150 ካሬ ለመኖሪያ ምቹ የሆነ ሠፈር ጥንቅቅ ብሎ ያለቀና ለመኖርያ ዝግጁ የሆነ 4 የቤት መኪና የሚያቆም…
175 ካሬ የሚሸጥ G+4 አፓርትመት በአያት
የሚሸጥ 175 ካሬ አፓርትመት G+4 መቀጠል ይቻላል 5 አባውራ ባለ 3 ምኝታ 13 ሚሊየን ባንክ አለበት ለጁ 23 ሚሊየን ድርድር አለው አያት አካባቢ የቦታው አቀማመጥ…
የሚሸጥ G+6 አፓርታማ በአያት አየር መንገድ
ለሽያጭ የቀረበ ጅምር አፓርታማ ጂ + 6 የደረሠ ፕላኑ ለጂ + 12 የወጣ አያት አየር መንገድ የማገኝ ዋና አስባልት የያዘ በጥራት የተሠራ
የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም
የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም ቦታ አያት መሪ ባቡር ጣቢያ አካባቢ ባለ1 መኝታ 61ካሬ ሜትር ለመኖሪያ ምቹ የሆነ አካባቢ አስፋልት ዳር ላይ የተመቻቸ መኪና ማቆሚያ ሁለት ቤዚሜንት…