የፈሳሽ መጠጦች ማቅረቢያ ጆግ
ውብ የሆነ የውሃ፣ እንዲሁም ሌሎች ፈሳሽ መጠጦች ማቅረቢያ ጆግ 12 የራሱ የሆኑ ውብ ብርጭቆዎች ያሉት የቤትዎን ውበት የሚጨምር ምርጥ እቃ ለራስዎ ቢያደርጉት፣ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ ቢሰጡት…
ኳሊቲ የሆነ ሰርቢስ
ኳሊቲ የሆነ ሰርቢስ 3 የተለየያየ መጠን የያዘ በማራኪ እና በዉብ ዲዛይን የቀረበ ለቤትዎ ተጨማሪ ድምቀት የሚሆን ለራስዎ፣ለወዳጅ ዘመድዎ የሚያበረክቱት አስተማማኝ እቃ
የራሱ ማስቀመጫ ያለዉ የቡና ሲኒ
የቡና ሲኒ ማራኪና ዉብ ዲዛይን ለቤትዎ ተጨማሪ ድምቀት የሚሆን የራሱ ማስቀመጫ ያለዉ አስተማማኝ እቃ ለራስዎ፣ለወዳጅ ዘመድዎ የሚያበረክቱት ዋጋ:-6 ፍሬ
የሻይ ብርጭቆ
ኳሊቲ የሻይ ብርጭቆ ማራኪና ዉብ ዲዛይን ለቤትዎ ተጨማሪ ድምቀት የሚሆን አስተማማኝ እቃ ለራስዎ፣ለወዳጅ ዘመድዎ የሚያበረክቱት 6 ፍሬ
ትልቅ የሆኑ ኳሊቲ እና ውብ የወይን ብርጭቆ
ትልቅ የሆኑ ኳሊቲ እና ውብ የወይን ብርጭቆ እጅግ በጣም ኳሊቲ ለቤትዎ ተጨማሪ ድምቀት የሚሆን አስተማማኝ እቃ ለራስዎ፣ለወዳጅ ዘመድዎ የሚያበረክቱት ዋጋ:-6 ፍሬ
ኳሊቲ የቡና እና የማኪያቶ ቤት
ኳሊቲ የቡና እና የማኪያቶ set አንድ ማንቆርቆሪያ 6 ሲኒዎች 1 ተሽከርካሪ የራሱ ሰርቢስ 1 ትንሽ የስኳር ማቅረቢያ የያዘ በማራኪ እና ዉብ ዲዛይን የቀረበ ለቤትዎ ተጨማሪ…
6 ፍሬ የቡና ሲኒ
የቡና ሲኒ ማራኪና ዉብ ዲዛይን ለቤትዎ ተጨማሪ ድምቀት የሚሆን የራሱ ማስቀመጫ ያለዉ አስተማማኝ እቃ ለራስዎ፣ለወዳጅ ዘመድዎ የሚያበረክቱት ዋጋ:-6 ፍሬ
የወተት፣ የሻይ እና ሌሎች መሰል መጠጦች ማቅረቢያ እና 6 መጠጫዎች ያሉት
የወተት፣ የሻይ እና ሌሎች መሰል መጠጦች ማቅረቢያ እና 6 መጠጫዎች ያሉት ማራኪ ውበት የቤትዎን ውበት የሚጨምር ምርጥ እቃ ለራስዎ ቢያደርጉት፣ለወዳጅዎ በስጦታ ቢሰጡት የሚወዱት እቃ