እጅግ ውብ የሆኑ የኬክ ማቅረቢያ እና ሰዓኖች
እጅግ ውብ የሆኑ የኬክ ማቅረቢያ እና ሰዓኖች 1 የኬክ ማንሻ 1 ትልቅ የቶርታ ኬክ ማቅረቢያ እና 6 የራሱ የሆኑ ውብ አነስተኛ ማቅረቢያዎች ያሉት የራሱ ማስቀመጫ…
የፈሳሽ መጠጦች ማቅረቢያ
እጅግ ውብ የሆኑ የፈሳሽ መጠጦች ማቅረቢያ ጆጉ የራሱ ማውረጃ ቧንቧ ያለዉ፣3ሊትር የሚይዝ የራሱ 6 ዉብ ብርጭቆ ያለው ለወዳጅ ዘመድ ስጦታ የሚሆን እቃ የቤትዎን ውበት የሚጨምር…
የሾርባና ሌሎች ምግቦች ማቅረቢያ
የሾርባና ሌሎች ምግቦች ማቅረቢያ ከንፁህ ሴራሚክ የተሰራ የራሱ ማስቀመጫ ያለው 6 ማራኪ አነስተኛ ሳህኖች 6 የሴራሚክ ማንኪያዎች ለገበታዎ ተጨማሪ ድምቀት የሚሆኑ በማራኪ እና ዉብ ዲዛይን…
ማንቆርቆሪያ
ከፍተኛ ሙቀትን የሚችል የሚጣድ ማንቆርቆሪያ ለማፍላት እንዲሁም ለማቅረቢያ የሚሆን የማይዝግ ብረት ማጣሪያ ያለው 1.5 letter መያዝ የሚችል
6 መጠጫዎች ያሉት የወተት፣ የሻይ እና ሌሎች መሰል መጠጦች ማቅረቢያ
የወተት፣ የሻይ እና ሌሎች መሰል መጠጦች ማቅረቢያ እና 6 መጠጫዎች ያሉት የራሱ ተሽከርካሪ ሰርቢስ ያለው ማራኪ ውበት የቤትዎን ውበት የሚጨምር ምርጥ እቃ ለራስዎ ቢያደርጉት፣ለወዳጅዎ በስጦታ…
ባለ 3 ተደራራቢ የምግብ ማቅረቢያ
ባለ 3 ተደራራቢ የምግብ ማቅረቢያ ለሩዝ፣ለአትክልት፣ ለፍራፍሬ እና ለመሳሰሉት ማቅረቢያ የሚሆን የማይዝግ ጎልደን ከለር የብረት ማስቀመጫ ያለዉ የቤትዎን ውበት የሚጨምር ምርጥ እቃ ለራስዎ ቢያደርጉት፣ለወዳጅዎ በስጦታ…
የወተት፣ የሻይ እና ሌሎች መሰል መጠጦች ማቅረቢያ
የወተት፣ የሻይ እና ሌሎች መሰል መጠጦች ማቅረቢያ እና 6 መጠጫዎች ያሉት ማራኪ ውበት የቤትዎን ውበት የሚጨምር ምርጥ እቃ ለራስዎ ቢያደርጉት፣ለወዳጅዎ በስጦታ ቢሰጡት የሚወዱት እቃ
የቡና ሲኒ
የቡና ሲኒ ማራኪና ዉብ ዲዛይን ለቤትዎ ተጨማሪ ድምቀት የሚሆን የራሱ ማስቀመጫ ያለዉ አስተማማኝ እቃ ለራስዎ፣ለወዳጅ ዘመድዎ የሚያበረክቱት 6 ፍሬ
የሻይ ብርጭቆ
ኳሊቲ የሻይ ብርጭቆ ማራኪና ዉብ ዲዛይን ለቤትዎ ተጨማሪ ድምቀት የሚሆን አስተማማኝ እቃ ለራስዎ፣ለወዳጅ ዘመድዎ የሚያበረክቱት 6 ፍሬ
ማራኪና ዉብ ዲዛይን የቡና ሲኒ
የቡና ሲኒ ማራኪና ዉብ ዲዛይን ለቤትዎ ተጨማሪ ድምቀት የሚሆን የራሱ ማስቀመጫ ያለዉ አስተማማኝ እቃ ለራስዎ፣ለወዳጅ ዘመድዎ የሚያበረክቱት 6 ፍሬ