ባለ ኮፍያ ማዘያ
  • June 7, 2024 10:20 am
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
3,400 Br

የማዘያ መንገዶች
  ፊት ለፊት – ሰፊ መቀመጫ ውስጥ
የሕፃኑን ዳሌ በ “M” ቅርፅ እንድቀመጥ ያስችለዋል.
ህጻኑ ከዳሌ እስከ ጉልበቱ የሚደግፍ በመሆኑ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ምቹ ጉዞ ያደርጋል
2. ከኋላ ለማዘያ ምቹና አስተማማኝ
ተነቃይ፣ ሊታጠብ የሚችል ኮፍያ ስላለው
ሕፃኑን ሙሉ እይታ የማይከለክል በደስታ እንዲሸፈን ያደርጋል ጭንቅላታቸውንም ከብርድና ከአደጋ የሚከላከል ነው
ምቹ  ኪስ ለወላጆች  እጅ ማስገቢያ ያለው
ለህፃኑ እጅ ማንጠልጠያና መደገፊያ ያለው
እጅግ ምቹና ማራኪ ማዘያ
የመሸከም አቅሙ 14kg
ይህ ማዘያ ከሌሎቹ የሚለየው የልጆችን ምቾት ብቻ ሳይሆን የ እናትንም የትከሻ መዛል ያስወግዳል!
ባለ ኮፍያ
ከፊት ለፊቱ ኪስ ያለው

Leave a Review

የሞባይል መተግበሪያውን ያውርዱ!                                              
DOWNLOAD NOW