የኬክ መጋገሪያ ሞልድ
  • June 7, 2024 9:59 pm
  • Other location, Addis Ababa, Ethiopia
Latest
850 Br

ከወፍራም ሲሊከን ጎማ የተሰራ የኬክ መጋገሪያ ሞልድ
ኦቭን ውስጥ አስገብተው ኬክ ይጋግሩበታል
ኬኩ ሲበስል ያዘብኝ ብለው ሳይሰጉ ፍልቅቅ አድርገው ማውጣት ብቻ
ይመኑን “እጄ ሰባራ” አያደርግዎትም

Leave a Review

የሞባይል መተግበሪያውን ያውርዱ!                                              
DOWNLOAD NOW